የአማርኛ ቁርዐን
ይህ በሙስሊሞች ዘንድ ቅዱስ የሆነው መጽሀፍ፣ ቁርዐን ወይም አል ቁርዐን ተብሎ ይጠራል፣ ይሀውም አምላክ(አላህ) ለነብዩ መሀመድ የገለጸለትን ቃል የያዘ ነው::
ቁርዐን የሚለው ቃል የመጣው ከአረብኛው አል ቁርዐን ከሚለው ነው፣ ይህም “መድገም” ወይም “ከተቀደሰ መጸሀፍ የሚደገም” እንደማለት ነው:: መሀመድም እኒህን ራዕያት ተቀብሎ በንግግር አስተላልፏቸዋል:: ከሞቱ በኋላም፣ በ632 እኤአ፣ ተከታዮቹ የተገለጸለትን በማሰባሰብ ዛሬ ላይ የምናውቀውን መጽሀፍ ሊያዘጋጁልን ችለዋል::
ቁርዐን የሙስሊሞችን ሀይማኖት እና ህግጋት የሚገልጽ ነው:: ለእያንዳንዱ ሙስሊም የእምነቱ ምንጭ ነው:: አምላክ ከፍጥረቱ ጋር ስላለው ግንኙነት የሚያስረዳ እና መልካም ማህበረሰብ እንዲኖር እና ሰው ሁሉ በጎ ምግባር ይኖረው ዘንድ እያስተማረ የሚመራ ነው:: ቁርዐን በውበቱ፣ በአጻጻፍ ምጥቀቱ እና በፍጹማዊነቱ በልዩነት ይታወቃል::
የቁርዐን ልዩ የሆነው ዘየ የመለኮታዊ ይዘቱን ማሳያ የሆነ እና ምሁራንንም (የእምነቱ ተከታይ ያልሆኑትንም ሆነ የሆኑትን) ያስደመመ ነው::ይህ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦች ዕለት በዕለት የሚያስታውሱት መጽሀፍ ነው::
የመጀመሪያው የቁርዐን መጽሀፍ የተጻፈው በክላሲካል አረብኛ ሲሆን የተለያዩ ትርጓሜወች በተለያዩ ቋንቋዎች ይገኛሉ:: የመጀመሪያው ትርጓሜ በ1143 በላቲንኛ የተተረጎመው ነው::አሁን በሙስሊሞች ዘንድ ቅዱስ የሆነውን መጽሀፍ በአማርኛ ማንበብ ትችላለሁ::
ቅዱስ ቁርዐን በተለያዩ ምዕራፎች ተደራጅቶ የተከፋፈለ ነው እያንዳንዱ ምዕራፍም ሱራ ተብሎ ይጠራል ይህም ደግሞ በቁጥር ይከፋፈላል::
ምዕራፎቹ 114 ናቸው::
1) አል-ፋቲሐህ, 2) አል-በቀራህ, 3) ሱረቱ አሊ-ዒምራን, 4) ሱረቱ አል-ኒሳእ, 5) ሱረቱ አል-ማኢዳህ, 6) ሱረቱ አል-አንዓም, 7) ሱረቱ አል-አዕራፍ, 8) ሱረቱ አል-አንፋል, 9) ሱረቱ አል-ተውባህ, 10) ሱረቱ ዩኑስ, 11) ሱረቱ ሁድ, 12) ሱረቱ ዩሱፍ, 13) ሱረቱ አል- ረዕድ, 14) ሱረቱ ኢብራሂም, 15) ሱረቱ አል-ሒጅር, 16) ሱረቱ አል-ነሕል, 17) ሱረቱ አል-ኢስራእ, 18) ሱረቱ አል ከህፍ, 19) ሱርቱ መርየም, 20) ሱረቱ ጣሀ, 21) ሱረቱ አል-አንቢያ, 22) ሱረቱ አል-ሐጅ,23) ሱረቱ አል-ሙእሚኑን, 24) ሱረት አል-ኑር, 25) ሱረቱ አል-ፉርቃን, 26) ሱረቱ አልሹዐራ, 27) ሱረቱ አል-ነምል, 28) አልቀሶስ, 29) ሱረቱ አል-ዐንከቡት, 30) ሱረቱ አል-ሩም, 31) ሱረቱ ሉቅማን, 32) ሱረቱ አል-ሰጅዳህ, 33) ሱረቱ አል- አሕዛብ, 34) ሱረቱ ሰበእ, 35) ሱረቱ አል-ፈጢር, 36) ሱረቱ ያሲን, 37) ሱረቱ አልሷፍፋት, 38) ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ,39) አል-ዙመር, 40) ሱረቱ አል-ሙእሚን, 41) ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ, 42) ሱረቱ አል-ሹራ, 43) ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ,44) ሱረቱ አል-ዱኻን, 45) ሱረቱ አል-ጃሢያህ, 46) ሱረቱ አል-አሕቃፍ, 47) ሱረቱ ሙሐመድ, 48) ሱረቱ አል ፈትሕ49) ሱረቱ አል-ሁጁራት, 50) ሱረቱ ቃፍ, 51) ሱረቱ አል-ዛሪያት, 52) ሱረቱ አል ጡር, 53) ሱረቱ አል-ነጅም, 54) ሱረት አል-ቀመር, 55) ሱረቱ አል ረሕማን, 56) ሱረቱ አል-ዋቂዓህ, 57) ሱረቱ አል-ሐዲድ, 58) ሱረቱ አል-ሙጀድላህ, 59) ሱረቱ አል-ሐሽር, 60) አል-ሙም ተሒናህ, 61) ሱረቱ አል – ሶፍ, 62) ሱረቱ አል- ጁሙዓህ, 63) ሱረቱ አል-ሙናፊቁን, 64) ሱረቱ አልተጋቡን, 65) ሱረቱ አልጦላቅ, 66) አል- ተሕሪም, 67) ሱረቱ አል-ሙልክ, 68) ሱረቱ አል-ቀለም, 69) ሱረቱ አል ሐቃህ, 70) ሱረቱ አል-መዓሪጅ, 71) ኑሕ, 72) አል-ጂን, 73) አል-ሙዘሚል, 74) አል ሙደሢር, 75) አል-ቂያማህ, 76) አል-ደህር, 77) አል ሙርሰላት, 78) አል-ነበእ, 79) አል-ናዚዓት, 80) ዐበሰ, 81) አል-ተክዊር, 82) አል-ኢንፊጣር, 83) አል-ሙጠፍፊን, 84) አል-ኢንሺቃቅ, 85) አል-ቡሩጅ, 86) አል-ጣሪቅ, 87) ሱረቱ አል-አዕላ, 88) አል-ጋሺያህ, 89) አል-ፈጅር90) አል በለድ, 91) ሱረቱ አል-ሸምስ, 92) ሱረቱ አል-ለይል, 93) ሱረቱ አል ዱሃ, 94) ሱረቱ አል – ኢሻራሕ, 95) ሱረቱ አል-ቲን, 96) ሱረቱ አል-ዐለቅ, 97) ሱረቱ አል-ቀድር, 98) ሱረቱ አል-በይናህ, 99) ሱረቱ አል-ዘልዘላህ, 100) ሱረቱ አል-ዓዲያት, 101) ሱረቱ አል-ቃሪዓህ, 102) ሱረቱ አልተካሡር, 103) ሱረቱ አል-ዐስር, 104) ሲረቱ አል-ሁመዛህ, 105) ሱረቱ አል-ፊል, 106) ሱረቱ አል-ቁረይሽ, 107) ሱረቱ አል-ማዑን, 108) ሱረቱ አል-ከውሠር, 109) ሱረቱ አል-ካፊሩን, 110) ሱረቱ አል-ነስር, 111) ሱረቱ አል-ለሀብ, 112) ሱረቱ አል-ኢኽላስ, 113) ሱረቱ አል-ፈለቅ, 114) ሱረቱ አል-ናስ
ሁላችሁንም ቁርዐንን ታነቡ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!
አሁኑኑ በስልካችሁ በመጫን፣ ይህን ቅዱስ የሙስሊም መጸሀፍ በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ!
About የአማርኛ ቁርዐን
- Package name (App ID)
- amharic.quran
- Available on
- Google Play
- Price
- Free
- Version
- v1.0
- Developer
- QURAN
Looking for the የአማርኛ ቁርዐን APK?
The safest way to get የአማርኛ ቁርዐን (amharic.quran) on your Android device is to install it directly from Google Play — you'll always get the latest official version, automatic updates, and no risk of modified or infected APK files from third-party sites.
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
Mira የአማርኛ ቁርዐን en accion
Frequently Asked Questions
Is የአማርኛ ቁርዐን free?
Yes, የአማርኛ ቁርዐን is free to download and install on Android through Google Play.
How do I install የአማርኛ ቁርዐን on Android?
Open Google Play on your Android phone or tablet, search for የአማርኛ ቁርዐን by QURAN or tap the Google Play button on this page, then tap Install. The app downloads and installs automatically.
What is amharic.quran?
amharic.quran is the App ID (package name) of የአማርኛ ቁርዐን on Google Play. Every Android app has a unique package name, and it is the safest way to verify you are installing the official app.
Is የአማርኛ ቁርዐን safe to download?
Installing የአማርኛ ቁርዐን from Google Play is the safest option: you get the official version published by QURAN, verified by Google Play Protect, with automatic updates. Avoid APK files from unofficial third-party sites.
Get የአማርኛ ቁርዐን Today
የአማርኛ ቁርዐን for Android — free download on Google Play.
Compatible with Android phones and tablets — available on Google Play.
Pregunta a la IA sobre esta app
Obtener respuestas instantaneas sobre funciones, consejos y mas.